arrow_back
LFEBridge
DONATE

close


ውድ ኢትዮጵያውያን ወገኖቻችን ወንድማችን -----------በዚሁ በ North Seattle እና Lynnwood አካባቢ ነዋሪ የነበረ እና ላለፈው አንድ አመት Spokane እየኖረ ሳለ ባጋጠመው ድንገተኛ ህመም በህክምና ሲረዳ ቢቆይም በህክምናው ተስፋ ስላጣ ወደ ኢትዮጵያ ተመልሶ ቀሪውን ጊዜ ከቤተሰቡ ጋር ሁኖ የፀበል ክትትል ለማድረግ የወሰነ ቢሆንም ነገር ግን በከባድ የህክምና ወጪ ገንዘቡን ስለጨረሰ እንተባበረው ዘንድ በእግዚአብሔር ስም እንጠይቃለን። ጓደኞቹ




Artículos relacionados