Mikias Tekeste - ሚኪያስ ተከስተ 12.07.1993 - 15.07.2024 እ.ኤ.አ. ሐምሌ 5 ቀን 1985 ዓ.ም. - ሐምሌ 8 ቀን 2015 ዓ.ም. Please help us in our effort to raise funds for the Funeral and Memorial Service of our dear brother Miki, who was separated by death from his family, his two children, and friends. ከቤተሰቦቹ፣ ከሁለት ልጆቹ፣ እና ከወዳጆቹ በሞት ለተለየን ውድ ወንድማችን ሚኪያስ ቀብር የሚሆን ገንዘብ ለማሰባሰብ በምናደርገው ጥረት እባኮትን ይርዳን። He will swallow up death in victory, and the Lord God will wipe away tears from off all faces; ኢሳይያስ (25:8) ሞትን ለዘላለም ይውጣል፥ ጌታ እግዚአብሔርም ከፊት ሁሉ እንባን ያብሳል፥
Artículos relacionados